በአማራ ክልል የመጣውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ያደረጋቸው ማሻሻያዎች፦

1. እንደየ አካባቢዎቹ የሰላም ኹኔታ የተቀመጡ የሰዓት እላፊ ገደቦችን ማሻሻል። ይህም በየቀጣናዎቹ ኮማንድ ፖስቶች ይገለጻል ተብሏል። 2. የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተጠናከረ አገልግሎት እንዲሰጡ ማስቻል። 3. በየደረጃው የሚገኘው አመራር እና የመንግሥት የሥራ...

“በክልሉ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን አርሶ አደሮች በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት እየተሳተፉ ነው” ግብርና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ቦታዎች ያለው ሥነ ምኅዳር ለቆላ እና ደጋ ፍራፍሬ ምቹ እንደኾነ የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል። ክልሉ ለቆላ እና ደጋ የፍራፍሬ ልማት...

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የሰዓት ገደብ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላት፤ በብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና የክልሉ ሕዝብ ላሳየው ፍቅር፣ ትብብር እና የጋራ ኀላፊነት ስሜት የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ምሥጋና አቅርቧል። በክልሉ በርካታ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረውን የሰላም...

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳዳር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ሁሉም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳዳር ድርቅ ያስከተለውን የዜጎችን ጉዳት ለመቀነስ ባለድርሻ አካላት የሕይወት አድን ድጋፎችን እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በብሔረሰብ አሥተዳዳሩ በተከሰተው ድርቅ የ12 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 5 ሺህ እንስሳት ሞተዋል። ለ113 ሺህ...

የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዳጋጠማቸው በሽምጥ ጤና ጣብያ ያነጋገርናቸው ተገልጋዮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ ወረቀት አልባ የጤና መረጃ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የባሕር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ ገልጿል። በጤና ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ...