”በ2016 በጀት የክልሉን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲኾን እየተሠራ ነው” የአማራ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ዜጎች በዓመት አንድ ጊዜ ከፍለው ዓመቱን በሙሉ የጤና አገልግሎት የሚያገኙበት የጤና ሥርዓት ነው።
አቶ እዉነቱ ተረፈ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የጤና መድኅን አገልግሎት...
“በትምህርት ጥራት ላይ እያጋጠሙ ያሉ ሥብራቶችን ለማከም ከቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ጀምሮ በትኩረት መሥራት ይጠበቃል”...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 2 ሺህ 364 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት ያሥመዘገቡት 193 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
ውጤቱ ከ2014 የተማሪዎች ውጤት ጋር ሲነጻጸር...
“የምዕራብ ጎጃም ዞን የሰላም ኹኔታ እየተሻሻለ መጥቷል” የዞኑ አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሰላም እጦት ችግር እንደነበር ይታወሳል።
የዞኑ የጸጥታ ኹኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን የዞኑ አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ...
በሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎችን እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማኅበራ ሚዲያ መስፋፋትና የመረጃ ልውውጡ ከመስፋቱ ጋር ተያይዞ ሐሰተኛ መረጃን የማጣራት ሥራ ውስብስብ እየኾነ መጥቷል፡፡
በተለይም ሐሰተኛ የፎቶና ቪዲዮ መረጃ ጥንቅሮች በማጣሪያ መሳሪያዎችም ለመለየት አዳጋች አድርጎታል፡፡ ሐሰተኛ መረጃ ወደ...
ከ12ሺህ በላይ የሥራ ላይ ሠልጣኞችን ተቀብሎ እያሠለጠነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ ላይ ሥልጠና በመሥጠት ውጤታማ ሥራ እንዲሠራ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡
በተለይም የአማራ ክልል የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ሥራዎች በእውቀት እና በክኅሎት ላይ ተመሥርተው እንዲሠሩ ለማሥቻል በተለያዩ...








