አዴት እና አካባቢው ወደተሟላ ሰላም መመለሱን ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የሚገኘው የይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ለሳምንታት የዘለቀ የሰላም እጦት ውስጥ ገብታ እንደነበር ነዋሪዎች አስታውሰዋል። በዚህም ግጭት ሰበብ በከተማ አሥተዳደሩ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ላይ...
የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የሁለተኛ ዙር በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛው ዙር የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የሚደረገው በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ከነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በተለያዩ አራት ዞኖች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን አሚኮ...
በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን ከ75 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በጥጥ ሰብል መሸፈኑን ግብርና...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምርምር ተቋማት ምርታማ፣ በሽታ ሊቋቋሙ የሚችሉ እና በኢንዱስትሪ ተፈላጊ የጥጥ ዝርያዎች ላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲሠሩም ቢሮው አሳሰቧል።
በአማራ ክልል ለኢንዱስትሪ ጥሬ እቃነት በስፋት ከሚመረቱ ሰብሎች መካከል...
“የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ እየተሻሻለ መጥቷል” ደሳለኝ ጣሰው
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ዙሪያ ወይይት እያካሄዱ ነው፡፡
የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው...
“አንድ ዓመት ራስን ለመለወጥ ከበቂ በላይ ነው” በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ
ደሴ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓላማ ያለው ሰው ፈተና አያስፈራውም፣ ዳገት አያደክመውም፣ ቆልቁለት አያሰለቸውም፣ እሾህና አሜካላው ከእርምጃው አያስቆመውም፣ ሐሩርና ውርጩ ከመጓዝ አያስቀረውም፣ ዓላማ ያለው ሰው ፈተናዎችን እያለፋቸው፣ በፈተናዎቹ ራሱን እያየባቸው፣ ለነገ...








