“በምርት ዘመኑ 33 ሺህ 133 ቶን ማር ለማምረት አቅዶ እየሠራን ነዉ” የአማራ ክልል እንስሳትና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሙላት አስማማው በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደሃና ወረዳ ቀበሌ 03 ነዋሪ ናቸው። ማር በማምረት ሥራ የቆየ ልምድ አላቸው። አካባቢያቸው ለንብ ማነብ የተመቸ መኾኑን ጠቅሰዋል። ከባለሙያዎች በሚያገኙት ድጋፍ ማርን...

22 ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች 22 ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን አስታውቋል። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተካሄደው ጦርነት መጠነ ሰፊ ጉዳት...

የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ሊያስቀጥል መኾኑን የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ዜጎች መንግሥት የሚሠራው ልማት በሕጉና በእቅዱ መሠረት መከናወኑን የሚገመግሙበትና ማኅበራዊ ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚተገበር ፕሮጀክት ነው። በአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የፋይናንስ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ፕሮጀክት...

“መንገድ ሲዘጋና ሰላም ሲጠፋ የመጀመሪያው ተጎጅ የጤና ተቋም ነው” የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ደሴ: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት ባለ ጊዜ የጤና ተቋማት ከፍተኛ ጫና ይገጥማቸዋል። ሕሙማንም ወደ ጤና ተቋማት ሄደው አገልግሎት ለማግኘት ይቸገራሉ። መዳን እየቻሉ በመንገድ መዘጋት ወይም በመድኃኒት አቅርቦት ምክንያት ያልፋሉ። የጤና ባለሙያዎችም የድካማቸውን...

“ሰዎች ለእናንተ ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማንኛውም ኅብረተሰብ ውስጥ የእያንዳንዱ ሰው ድርጊት የሚገመገምበት ግብረገባዊ እሴት አለ። እሴቶቹ በነባራዊ ኹኔታዎች አስገዳጅነት የተፈጠሩ እንጂ በሰዎች ነፃ ምርጫ የተገኙ አይደሉም። የሰው ልጅ ማንነቱን የሚያንፀውና አካሉን የሚገነባው በምግብ...