“በመስኖ ልማት ከ40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት በመስኖ ከ40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በ2016 በጀት ዓመት በአንደኛው እና በሁለተኛው ዙር መስኖ በድግግሞሽ ከ333...
ግሪሳ ወፍ ሊያደርስ የነበረውን ከፍተኛ ጉዳት መቀነስ መቻሉን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናጀ የመከላከል ሥራ በማከናወን ግሪሳ ወፍ በሰብል ላይ ሊያደርስ የነበረውን ከፍተኛ ጉዳት መቀነስ መቻሉን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡
በዞኑ በ2015/16 የመኸር ምርት ከ496 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ...
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አቅም ለሌላቸው የከተማው ነዋሪዎች ቤት ሠርቶ አስረከበ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በ12 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 20 ክፍል ቤቶችን አቅም ለሌላቸው ተጠቃሚዎች አስተላልፏል።
ወይዘሮ አዲሴ ጸጋ በባሕር ዳር ከተማ ለ27 ዓመታት ኖረዋል። አሁን ላይ አራት ልጆችን ለማሳደግ እንጀራ...
“ታላቅ ተቋም የመሩ፤ ለችግር ያልተበገሩ”
ደሴ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ መከራ የሚያጠነክራቸው፣ ፈተና የሚያበረታቸው፣ ችግር የሚያጸናቸው፣ መገፋት የማይጥላቸው፣ መሰናክል የማያስቆማቸው። ተስፋ እናስቆርጣቸዋለን ሲሉ እልፍ ተስፋ የሚመላባቸው። ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመዋቸዋል፣ ተፈትነዋል፣ በፈተና ግን አልወደቁም። ፈተና አበርትቷቸው፣...
የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሹ ፈጥኖ ለመሰብሰብ ርብርብ እንዲደረግ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የምርት ዘመን በሰሜን ሸዋ ዞን ከ 17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ቢታሰብም ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ችግሮች በዘርፉ ላይ ተጽእኖ አሳድረዋል።
ቀደም ሲል በሰላም እጦት፣ በዝናብ እጥረት፣ በግሪሳ...








