የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አቅም ለሌላቸው የከተማው ነዋሪዎች ቤት ሠርቶ አስረከበ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በ12 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 20 ክፍል ቤቶችን አቅም ለሌላቸው ተጠቃሚዎች አስተላልፏል። ወይዘሮ አዲሴ ጸጋ በባሕር ዳር ከተማ ለ27 ዓመታት ኖረዋል። አሁን ላይ አራት ልጆችን ለማሳደግ እንጀራ...

“ታላቅ ተቋም የመሩ፤ ለችግር ያልተበገሩ”

ደሴ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ መከራ የሚያጠነክራቸው፣ ፈተና የሚያበረታቸው፣ ችግር የሚያጸናቸው፣ መገፋት የማይጥላቸው፣ መሰናክል የማያስቆማቸው። ተስፋ እናስቆርጣቸዋለን ሲሉ እልፍ ተስፋ የሚመላባቸው። ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመዋቸዋል፣ ተፈትነዋል፣ በፈተና ግን አልወደቁም። ፈተና አበርትቷቸው፣...

የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሹ ፈጥኖ ለመሰብሰብ ርብርብ እንዲደረግ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የምርት ዘመን በሰሜን ሸዋ ዞን ከ 17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ቢታሰብም ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ችግሮች በዘርፉ ላይ ተጽእኖ አሳድረዋል። ቀደም ሲል በሰላም እጦት፣ በዝናብ እጥረት፣ በግሪሳ...

“በምርት ዘመኑ 33 ሺህ 133 ቶን ማር ለማምረት አቅዶ እየሠራን ነዉ” የአማራ ክልል እንስሳትና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሙላት አስማማው በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደሃና ወረዳ ቀበሌ 03 ነዋሪ ናቸው። ማር በማምረት ሥራ የቆየ ልምድ አላቸው። አካባቢያቸው ለንብ ማነብ የተመቸ መኾኑን ጠቅሰዋል። ከባለሙያዎች በሚያገኙት ድጋፍ ማርን...

22 ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች 22 ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን አስታውቋል። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተካሄደው ጦርነት መጠነ ሰፊ ጉዳት...