“የምንፈጽመውን ብቻ እንናገራለን፤ የተናገርነውን እንፈጽማለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደሴ ከተማ ሰላሟን ጠብቃ ልማት ላይ ናት። የከተማዋ ነዋሪዎች ከምንም በላይ ሰላምና ልማትን አስቀድመዋል። ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱም ይሻሉ። የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ የከንቲባ ችሎት...

“በደሴ ከተማ ለፍትሕ የቆመ ችሎት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፍርድ ተጓደለ፣ ደሃ ተበደለ የሚል መሪ በተገኘ ዘመን ሀገር ሰላም ትሆናለች፣ ልጆቿን በፍቅር እና በአንድነት ታሰባስባለች። የሀገሬው ሰው ሲጸልይ " ፍርድ ተጓደለ፣ ደሃ ተበደለ የሚል መሪ አታሳጣን" ይላል። ደሃ...

የቱሪዝም መዳረሻዎች የጉብኝት ዋጋ መሻሻሉን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በአማራ ክልል ምክር ቤት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የቱሪዝም መዳረሻ ክፍያ ማሻሻሉን የቢሮ ኃላፊው ጣሂር ሙሐመድ ገልጸዋል። ከዚህ በፊት የነበረው የጎብኝዎች ክፍያ ለረጅም ዓመታት...

“የልማት ድርጅቶች በሀገር ውስጥ ተወዳዳሪ ከመኾን ባለፈ በምሥራቅ አፍሪካም የልኅቀት ማዕከል እስከመኾን የዘለቀ ራዕይ...

ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አፈፃፀም እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው። በአማራ ክልል 13 ነጥብ 7 ቢሊየን ካፒታል የሚያንቀሳቅሱ 13 የልማት ድርጅቶች ይገኛሉ፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች...

“ሴቶች ወደ አመራር ሰጪነት ቦታ እንዲመጡ የሚያስችል ሥልጠና እየተሰጠ ነው” የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ...

ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶችን ወደ አመራር ሰጪነት ቦታ ለማምጣት ሰፊ ጥረት እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለአሚኮ ገልጿል፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ምጥን ብርሃኑ እንዳሉት ለተከታታይ...