“ሰላም እስትንፋስ ናትና ጠብቋት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ባለች ዘመን አዝመራው ያምራል፣ አውድማው በምርት ይጨነቃል፣ ጎተራው ይሞላል፣ ገበያው ይጠግባል። የሀገሬው ሰው ሲመርቅ "ሰላም ይስጠን፣ የእለት ጉርስ የዓመት ልብስ አያሳጣን፣ ገበያው ጥጋብ ይሁን" ይላሉ።
ሰላም ሲኖር...
“የከተማዋ ነዋሪዎች መብታቸውን በልመና እና በግዥ ማግኘት የለባቸውም” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በከተማው በ2016 በጀት ዓመት ለማኅበራዊ ዘርፍ ልማቱ ትልቅ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ አሳውቀዋል።
በትምህርት ዘርፍ እንደ ሀገር ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት በከተማ አሥተዳደሩ...
“ሰላም ከሌለ ምርትን ከቦታ ቦታ ማዘዋወር ስለማይቻል አምራቹም ኾነ ተጠቃሚው ተጎጂ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) ፣ የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም...
በአማራ ክልል በመኸር ከአምስት ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 የምርት ዘመን አንደኛ ሩብ ዓመት ግምገማ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በከሚሴ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው።
የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም...
“ወረቀት ላይ የተቀመጠውን እቅድ ወደ ገንዘብ ለመቀየር የሁሉንም ተሳትፎ ይጠይቃል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል።
ክልሉ የገቢ አቅምን በማሳደግ የሕዝብ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ እቅድ ይዟል።
በክልሉ የተፈጠረው...








