“የሥማርት ፕሮጀክት ሲተገበር ባሕር ዳር ለነዋሪዎቿ ምቹ እና በዓለም ታዋቂ የጎብኝዎች መዳረሻ ከተማ ትኾናለች”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በቅርቡ ''ስማርት ባሕር ዳር'' የተሰኘ ዘርፈ ብዙ የልማት ፕሮጀክት በከተማዋ እንደሚጀመር አስታውቀዋል። ''በኔ የሥራ ዘመን የባሕር ዳር...

ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ወደ ቀደመ ፍትሕ የማረጋገጥ ሥራ እንዲገቡ የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች በማኅበረሰቡ ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ እሴቶች ላይ የቆሙ በመኾናቸው በተገልጋዮች ዘንድ ቅቡል ናቸው። በየአካባቢው የሚከሰቱ አለመግባባቶችን እና ቅራኔዎችን የመፍታት አቅማቸው ከፍተኛ ነው። የጸጥታ ችግሮች...

“የክልሉን የእንስሳት ሃብት ልማት ለማዘመን 24 የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በትኩረት እያመረቱ ነው” እንስሳት እና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በክረምቱ ወቅት ከተዘሩ አዝዕርት እና ተከልለው ከቆዩ የግጦሽ መሬቶች ላይ የእንስሳት መኖ ለማዘጋጀት የሚያስችል ሰፊ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ በዚህ ሥራም በቀጣይ በዓመቱ ለሚሠሩ...

“የምክክር ሀገር ጠንካራ ነው”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተመካከሩ ይስማማሉ፣ የተስማሙ በፍቅር ይኖራሉ፣ በፍቅር የኖሩ ሀገርን ሰላም ያደርጋሉ። አበው ከምክክር የገዘፈ ችግር የለም ይላሉ። እድሜ ለሽምግልና እንጂ ሁሉም በዛፍ ሥር አበው መክረውበት፣ የከረረውን አላልተውት፣ የሻከረውን...

“እንደ ክልል ያጋጠመውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በሀገራዊና ክልላዊ ኹኔታዎች ዙሪያ ከተለያዩ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም የወሎና አካባቢው ማኅበረሰብ ከፀጥታ አካላት ጋር በመኾን የአካባቢውን ሰላም የሚጠብቅበት መንገድ...