በብሔረሰብ አስተዳደሩ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ከ75 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አብርገሌ ወረዳ ባሉ ሦስት ቀበሌዎች ላይ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ5 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ይገኛሉ። ወይዘሮ መይቱ ተክለይ ሦስት ሕጻናትን ታቅፈው...

“የግፍ ደም የፈሰሰባት፣ የዘር ፍጅት የተፈጸመባት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግፍ ደም የፈሰሰባት፣ የመከራ ድምጽ የተሰማባት፣ እናቶች አብዝተው ያለቀሱባት፣ ሕጻናት በዋይታ የተመሉባት፣ የጭካኔ ጥግ የታየባት፣ ያጎረሱ እጆች የተነከሱባት፣ ያለበሱ የተሰቃዩባት ምድር፡፡ ደጎቹ ያለ ሐጥያታቸው ተቀጡባት፣ እንግዳ ተቀባዮቹ ያለ...

“ከመላ ኢትዮጵያ የመጣችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁና ቤታችን ቤታችሁ ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ3ኛው ዙር የአመራሮች ስልጠና ለመሳተፍ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ለገቡ እንግዶች ከደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የባሕር ዳር ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ነዋሪዎች...

“በድርቅና በሕገ ወጥ የኬሚካል ርጭት የንብ መንጋ ቁጥርና የማር ምርት እንዳይቀንስ ለአርሶአደሮች ድጋፎችን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአማራ ክልል በንብ እርባታ ከሚታወቁ አካባቢዎች አንዱ ነው። በዘንድሮ ዓመት ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ በኾኑ ምክንያቶች በስፋት ይመረት የነበረው የማር ምርት መቀነሱ ተገልጿል። በዝቋላ ወረዳ 02...

“ወጣቶች የሰላምን አማራጭ በመከተል ለአካባቢያቸው መረጋጋት እየሠሩ ነው” የጎንደር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳደር

ጎንደር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶችና የሚመለከታቸው አካላት ስለሰላም እና አካባቢው መረጋጋት ዙሪያ ባደረጓቸው ውይይቶች ወጣቶች ወደ ሰላም እየተመለሱ መኾኑን የወረዳው አሥተዳደር አስታውቋል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን...