“የተከሰተው የጸጥታ ችግር የወረርሸኝ በሽታዎችን ለመከታተል እንቅፉት ኾኗል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኩፍኝ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሠራ ቢኾንም በየጊዜው በሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች ፈተና እየኾኑ እንደኾነ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር...

“እንጅባራ በሰላም ወዳድ ነዋሪዎቿ ሰላሟ ይጠበቃል” ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ ወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በሰላም ውይይቱ ላይ የእምነት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። እንጅባራ ከተማ የሁሉም ኢትዮጵያዊ...

በመኸር ወቅት የታጣውን ምርት በመስኖ ለማካካስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: ሕዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኸር ወቅት የታጣውን ምርት በመስኖ ለማካካስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ሰሎሞን ቀለሙ በዞኑ በ2015/16 የምርት ዘመን...

”ማኅበረሰቡ በቤት ሥራ ማኅበር እናደራጃለን በማለት ገንዘብ ከሚሰበስቡ ደላሎች ይጠንቀቅ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ለተደራጁ ማኅበራት እና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ርክክብ ጀምሯል። በልማት ተነሺነት ትክ ቦታ እንዲሠጣቸው ካመለከቱት የአርሶ አደር...

“በተቀደሱት ቅርሶች ላይ የደረሰ ጉዳት የለም” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በታሪካዊቷ ከተማ በተከሰተ ግጭት ምክንያት የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ደኅንነት መነጋገሪያ ኾኖ ሰንብቷል፡፡ ለዓመታት ከእነ ግርማቸው እና ውበታቸው የዘለቁት፣ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የሃይማኖት፣ የባሕል...