ትምህርት ቤቶችን እና ተማሪዎችን ሁሉም አካል ይደግፍ” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ከ256 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ማሰራጨቱን ቢሮው አስታውቋል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤቶችን ገጽታ ለማሻሻል እና የትምህርት ግብዓት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የጽሕፈት መሳሪያ ለማሟላት...
“ብዙዎች የሚናፍቁትን ቅዱስ ቦታ የደም መፋሰሻ እንዳይኾን መሥራት ይገባል” የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
ወልድያ፡ ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በከተማዋ ተፈጥሮ የነበረውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት በመፍታት ሰላም ለማስፈን ያለመ ነው። በውይይቱ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የደብረ ሮሃ...
“ለሰላም ለመሥራት ሀቀኝነትን እንጂ አስመሳይነትን አይፈልግም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን
ደሴ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታ እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ ተጀምሯል። በውይይቱ ላይ የሚሳተፉት ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች እንዲሁም የደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎና ዋግኽምራ ዞኖች...
ከተማ አሥተዳደሩ በተቀናጀ የኅብረተሰብ ተሳትፎ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን በትኩረት እንደሚሠራ ገለፀ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ያሉ መሪዎች በቀጣይ በአንድ ወር በኅብረተሰቡ ተሳትፎ በሚከናወኑ እቅዶች ዙሪያ ተወያይተዋል ።
ለውይይቱ ተሳታፊዎች መነሻ ፅሁፍ ያቀረቡት የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ...
“ከ110 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል” የአማራ ክልል የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች...
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቀጣይ ዓመት ከ200 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶችን ለማልማት መታቀዱንም ተናግረዋል፡፡
በአማራ ክልል ከ110 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አሥታውቋል፡፡
አርሶ አደር ዓለሙ ወሌ በዳንግላ ወረዳ...








