ትምህርት ቢሮው የመጻሕፍት ስርጭትን በትኩረት እንዲያከናውን የክልሉ ምክር ቤት አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመጽሐፍት ስርጭትን በትኩረት እንዲያከናውን በክልሉ ምክር ቤት የሰው ሃብት እና የቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ አሳስቧል።
ቢሮው የ2016 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ...
“ግጭትና ጦርነት የአማራን ክብር ዝቅ ያደርጋል እንጂ ጥያቄዎቹን አያስመልስም” የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አራጌ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን እንዲጠበቁ እና በከተማዋ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን...
“የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁ ወጣቶች ለሰላም ዘብ መቆም አለባቸዉ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ጎንደር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አማኮ) "ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የእኛን ዘመን ጎንደር እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ ከጎንደር ከተማ ወጣቶች ጋር ዉይይት እየተደረገ ነዉ።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ለጎንደር ከተማ የገቢ ምንጭ...
“እኛ ሀገር፣ ሕዝብ እና ሃይማኖት እናከብራለን” ሜጄር ጄኔራል ሻምበል ፈረደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ሻምበል ፈረደ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እየተዋጋ ያለው...
ሌላ ጫና አንችልም፤ ሰላም ነው የምንፈልገው” የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች
ወልድያ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ የሰሜን ወሎ ሀገረ ሥብከት ሊቀ ጳጳስ እና የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ፣...








