”ኅብረተሰቡ በመተባበር መብት እና ጥቅሙን ሊያስከብር ይገባዋል” የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጄስቲክስ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በበርካታ ችግሮች የተተበተበ መኾኑ ይታወቃል። ደረጃውን የጠበቀ መንገድ በበቂ አለመኖር፣ የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እጥረት፣ በዘርፉ የተሠማሩ አገልግሎት ሰጪዎች የሥነ ምግባር ችግር እና የተገልጋዩ ሕዝብ ቸልተኝነት...

ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ መሐመድ ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ መሐመድ ዛሬ ጥዋት ወደ ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊው...

“በሩብ ዓመቱ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 1ሺህ 200 ባለሃብቶች ፍቃድ አግኝተዋል” የአማራ...

ጎንደር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በጎንደር ቀጣና ከሚገኙ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊዎቾ ጋር የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም እና የእቅድ ትውውቅ መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ባለው ሰፊ እና...

“ሰላም ባለባቸው ወረዳዎች የመማር ማስተማር ሂደቱ በተገቢው መንገድ እየተካሄደ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር...

ጎንደር፡ ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ የትምህርት መምሪያ የሩብ ዓመት የሥራ ግምገማውን በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው። የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ አቶ ክንዱ ዘውዱ "ሰላም ባለባቸው ወረዳዎች የመማር ማስተማር ሂደቱ በተገቢው መንገድ እየተካሄደ ነው" ብለዋል። የጸጥታ...

ኅብረ ዘንገና ሐይቅ!

እንጅባራ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በርካታ ወንዞች እና ሐይቆች ይገኛሉ። ለአብነት አዩ፣ ድራ፣ አጣም፣ ዲም፣ ግዛኒ የተባሉ እና ሌሎች ወንዞች ባለቤት ነው፡፡ ትስኪ፣ ፋንግ፣ ጋርች የተሰኙ ፏፏቴዎች እንዲሁም ዚምቢሪ እና ጥርባ...