“አዲሱን መጽሐፍ በአጭር ቀናት ውስጥ እናዳርሳለን” የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ ፍኖተ ካርታ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር መተግበር ከጀመረ ሁለተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል።ይሁን እንጂ አዲሱ መጽሐፍ ከተማሪዎች እና ከመምህራን እጅ ባለመድረሱ በተማሪዎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማድረሱን በዋግ ኽምራ...
በኮምቦልቻ ከተማ የሳር መንደር የመኖሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ መሐመድ በተገኙበት መሰረተ ድንጋይ...
ደሴ: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ የሳር መንደር የመኖሪያ ፕሮጀክት ግንባታ የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ መሐመድ በተገኙበት መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፋ በቢራሮ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የሳር መንደር የቤቶች ግንባታ በባለሃብቶች...
“ግጭት የሚያጠፋው የሰውን ሕይወት፣ የሚበላው ኢኮኖሚን፣ የሚያቋርጠው ኢንቨስትመንትን ነው” ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ኅዳር11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለጠንካራ ሀገር ጠንካራ ሰላም ያሥፈልጋል፡፡ ጠንካራ ሰላም ሲኖር ደግሞ ጠንካራ ምጣኔ ሃብት እና ጠንካራ ተቋማት ይኖራሉ፡፡ በሀገር ላይ ግጭት በበረከተ ዘመን የሰው ሕይወት ይጠፋል፤ ንብረት ይወድማል፤ የዜጎች ማኅበራዊ ሕይወት...
44ቱ ጎርጎራ እና ደብረሲና ማርያም
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ በጎርጎራ ከተማ ጣና ሐይቅ ዳርቻ ላይ የምትገኘዉ ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ የደብረሲና ማርያም አንድነት ገዳም ከ700 ዓመታት በላይ አስቆጥራለች፡፡
የቤተክርስቲያኗ ግድግዳ ከኖራና ድንጋይ የተሠራ ሲሆን ክዳኑ ሳር...
“የኢንቨስትመንት ተቋማት ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተደረገ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (ዓ.ም) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ ንብረት ወድሟል፤የዜጎች ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ተገድቧል፡፡ በክልሉ ለወራት የቆዬው የሰላም እጦት በርካታ ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ፈጥሮ አልፏል፡፡ በክልሉ...








