የደረሱ ሰብሎች ፈጥኖ መሰብሰብ እና የመስኖ ሥራዎችን ማስጀመር የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እንደኾነ ግብርና ቢሮ...
ጎንደር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 ሩብ ዓመት ሥራዎችን ገምግሟል። በግምገማው በምዕራብ አማራ ጎንደር ቀጠና በ7 ዞኖች የተከናወኑ የግብርና ሰብል ልማት፣ የችግኝ ተከላ እና እንክብካቤ፣ የግብዓት አቅርቦት እና የደረሡ ሰብሎች...
በሰሜን ጎጃም ዞን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎጃም የገጠመውን መሰረታዊ የሰላም ችግር ሕዝቡ ራሱ የሰላሙ ባለቤት ሆኖ ለመፍታት የበኩሉን መወጣት እንዲችል የሚያደርግ ውይይት በሰሜን ጎጃም ዞን በመራዊ ከተማ ተካሂዷል ፡፡
በውይይቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ አዛዥና...
የመሬት ግብር ገቢ እስከ 60 በመቶ መጨመሩን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ተግባራዊ በኾነባቸው አካባቢዎች የመሬት ግብር ገቢ እስከ 60 በመቶ መጨመሩን የክልሉ መሬት ቢሮ ገለጿል። የይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ተግባራዊ መደረጉ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት...
በሰሜን ወሎ ዞን የወባ በሽታ መቀስቀሱን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመቄት ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የወባ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ ሰለሞን አስፋው በወረዳው በአምስት ቀበሌዎች የወባ በሽታ መከሰቱን ገልጸዋል። የበሽታ ክስተቱ ባለፉት ዓመታት ከነበረው በሰባት እጥፍ የጨመረ መኾኑንም አብራርተዋል።
የወባ...
በጎንደር ከተማ የሚሠለጥሉ የመንግሥት አመራሮች ለአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ጥገና የሚውል ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚሠለጥሉ የመንግሥት አመራሮች ለአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ጥገና የሚውል ከ723 ሺህ ብር በላይ በእየግላቸው በማዋጣት ነው ድጋፍ ያደረጉት።
የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት የዓለም ሕዝብ ሀብት፣ የኢትዮጵያዊያን መኩሪያ...








