የአማራ ክልልን ወቅታዊ ጉዳዮች የሚዳስስ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት በአራት ማእከላት እየተካሄደ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ባሕርዳርን ጨምሮ በአራት ማዕከላት እየተካሄደ መኾኑ ተመላክቷል። በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት...

4ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሀሳብ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተሰባሰቡ የመንግሥት አመራሮች የሚሳተፉበት ሥልጠና በውቢቷና የጣና ፈርጧ ባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። በሥልጠናው የእንኳን ደህና መጣችሁ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...

4ኛው ዙር የጎንደር ማዕከል የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና ተጀምሯል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ሀገሪቱ የተሰባሰቡት የጎንደር ማዕከል የመንግሥት አመራር ሠልጣኞች ሥልጠናቸውን ጀምረዋል፡፡ “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው አራተኛው ዙር የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና እየተሰጠ ያለው፡ ሦስተኛ ዙር ሠልጣኞችን...

አማራ ልማት ማኅበር (አልማ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ3 ወረዳዎች በ26 ቀበሌዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ435 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ ያሥፈልጋቸዋል። በመኾኑም የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል...

“ዘመናዊ የመሬት አያያዝ ሥርዓቱ ግጭቶችን ከመቅረፍ ባሻገር የገቢ አቅማችን ለማሳደግ ጠቅሞናል” የብድር ተጠቃሚ አርሶ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወደ ተግባር የገባው ዘመናዊ የመሬት አያያዝ ሥርዓት ግብርን ከማሳደግ እና ከመሬት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን በመፍታት በኩል ጠቅሜታው የጎላ ሆኗል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር...