የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል ተብሎም ይጠበቃል። በጉባዔው የከተማ...

“አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያነሷቸዉን የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት እንሠራለን” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የከተማ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኅላፊ አሕመዲን ሙሐመድ(ዶ.ር) በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ወደ ምርት የገቡ ኢንዱስትሪዎችን እና ግንባታቸዉ እየተፋጠነ የሚገኙ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳዳር ለ820 ባለይዞታዎች የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር መሥጠቱን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮሥ ክፍለ ከተማ ለከተማ አርሶ አደሮች እና ተቋማት የመሬት ይዞታ ማረጋጫ ደብተር ሠጥቷል። አርሶ አደር በሬ እንቢአለ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ...

“ወቅቱ ቁርጠኝነትን እና ፅናትን የሚጠይቅ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የከፍተኛ እና የመከካለኛ መሪዎች በክልሉ ወቅተዊ ጉዳዮች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በባሕር ዳር የተካሄደውን ውይይት ላይ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። በአማራ ክልል የተፈጠረው...

ተመላሽ የሠራዊት አባላት በዘላቂ ልማት የሚሰማሩበት አማራጭ እንዲመቻች ተጠየቀ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ተመላሽ የሠራዊት አባላት በከተማ አሥተዳደሩ በተለያዩ የልማት ሥራዎች ተሠማርተዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተመላሽ ሠራዊት ማኅበር ሰብሳቢ ሃምሳ አለቃ...