“የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እና ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀው ለሚገቡ ሁሉ የሰላም በሮች ክፍት ናቸው” አቶ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ወራት በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሳንካዎችን ፈጥሯል፡፡ የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ አስመልክተው በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና...

በአማራ ክልል የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ ለመሠብሠብ 26 ኮምባይነሮች ሥራ ላይ እንደሚገኙ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ሊከሰት የሚችለውን የጥራት መጓደል እና የምርት ብክነት መከላከል እንደሚገባ ግብርና ቢሮ አሳስቧል፡፡ አርሶ አደር እውነቱ ተረፈ የባሶ ሊበን ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር እውነቱ አምስት...

“በአካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ብቃት የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር በስፖርቱ ዘርፍ እንሠራለን” የአማራ ክልል ወጣቶች...

ጎንደር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2016 ዓ.ም የዕቅድ ትውውቅ እንዲሁም የሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኅላፊ...

“የተመረመረ ሀቅን ይዞ መራመድ ትውልድ ሚያተርፍና ሀገር ሚገነባ ሲሆን የተሳሳተ እርምጃን መከተል ደግሞ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለንበት ዘመን በቴክኖሎጂ ምጥቀት ሽፋንና በተግባቦት ዝማኔ ያልተጣጣመ እርምጃ የድህረ እውነት የመረጃ አብዮት የእውነትን መሰረት የመሸፋፈን፣ የግነት መረጃዎችን የመርጨት፣ የነጭ ውሸት ፍብረካና ስርጭትንም በጉላት ፈጥሯል። የዚህ የድህረ እውነት የመረጃ...

”አሁን በመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የፀጥታ ኀይሎች ላይ ጫና መፍጠር የሚችል የታጠቀ ቡድን የለም”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ጥቂት ወራት በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እና የጸጥታ ችግር ምክንያት ዘርፈ ብዙ ጉዳት ደርሷል። ክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ከደረሰበት ሰብዓዊ ጉዳት በተጨማሪ ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶች ቆመዋል፤ መሠረተ ልማት ወድሟል...