“በጦርነት የተጀመረ እንጂ በጦርነት የተቋጨ ችግር የለም” አቶ ደጀኔ ልመንህ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ "ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል።
የምክክር መድረኩን የመሩት የአማራ...
“የሰላም እጦት ስለሚወልደው ችግር ጎረቤት ከኾኑ ሀገራት መረዳት እና ከእነርሱ መማር ያስፈልጋል” ኮሎኔል ተስፋዬ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ " ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልእክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል።
በምክክሩ የተገኙት የባሕር ዳር...
የሰሜን ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ሥራን አስጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01 /2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የ2016 ምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ሥራውን በአንጎለላ ጠራ ወረዳ በቡራ ቀበሌ ዛሬ አስጀምሯል። በዞን ደረጃ 24 ሺህ 646 ሔክታር...
“በአማራ ክልል ያለው የሰላም እጦት መጀመሪያ የሚጎዳው የክልሉን ሕዝብ ነው” ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ "ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል።
በምክክሩ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ...
የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የድሃና ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ሰቆጣ: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ብስራት ተፈራ የአምደወርቅ አንደኛ እና መለስተኛ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ ተማሪው ለክልል አቀፍ ፈተና በቂ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን ተናግሯል፡፡ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በአንድ የትምህርት ዓይነት ብዙ...







