የሰላም ጥሪው የተሳሳተ እና የተዛባ ትርጉም እንዳይሰጠው በየደረጃው ላሉ ፈጻሚዎች ግልጽ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በርካታ አካባቢዎች ለወራት የዘለቀው ግጭት እና አለመረጋጋት ያደረሰው ውድመት መጠነ ሰፊ ነው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩት ደም አፋሳሽ ግጭቶች የበርካቶችን ቤት እና ሕይዎት አደጋ ላይ ጥለው አልፈዋል፡፡ በጅራፍ...

መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችል እንደኾነ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ጎንደር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀረበው የሰላም ጥሪ ተቀራርቦ በመነጋገር በሰላማዊ መንገድ ችግሮችን ለመፍታት ያስችላልም ብለዋል አስተያየታቸውን ለአሚኮ ያጋሩ የከተማዋ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ የሚነሱ ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመመለስ እና ችግሮችን በወቅቱ ለመፍታት መንግሥት እና ሕዝብ በሆደ...

“የሰላም ጥሪው የአሸናፊነት እና የተሸናፊነት ጉዳይ ሳይኾን የክልሉን ሰላም የማረጋገጥ ጉዳይ ነው” ሜጀር ጀኔራል...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ቆላማ ቀጣናዎች ኮማንድ ፖስት የክልሉ መንግሥት ያወጣውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በዞኑ ከተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ከወረዳ አመራሮች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክር መድረኩ የሰሜን...

የሰላም እጦት የአካል ጉዳተኞችን ሕይወት የበለጠ እያወሳሰበዉ መኾኑ ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ያለው የሰላም እጦት የአካል ጉዳተኞችን ሕይወት የበለጠ እያወሳሰበ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አስታውቋል።አሚኮ ያነጋገራቸው የአካል ጉዳተኞች እንደሚሉት ደግሞ በገጠራማ አካባቢዎች ችግሮች ጎልተው...

“ከእንስሳት የሚገኘውን ተዋጽኦ ለማሳደግ የእንስሳትን ዝርያ ማሻሻል ይገባል” አማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት...

ደሴ: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በምሥራቅ አማራ ዞኖች እና ወረዳዎች ለሚገኙ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። በሥልጠናው ላይ በምሥራቅ አማራ ዞኖች...