በየአካባቢያቸው ታጥቀው የወጡ አካላት ለሰላም ጥሪዉ ተገዥ እንዲኾኑ እንደሚሠሩ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ጎንደር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ወደነበረበት ሰላም ለመመለስ ከሰሞኑ የክልሉ መንግሥት የሰላም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።
ይህን ተከትሎም የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወረዳዎች ከተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች ጋር የበኩላቸውን ሚና በሚወጡበት ተግባር ዙሪያ ውይይት...
እናቶች ለሰላም ጥሪው አወንታዊ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን "የሰላም ጥሪ" በተመለከተ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪ ሴቶች ውይይት አድርገዋል።
የአማራ ክልል መንግሥት ግጭትን ትተው ሰላምን ለሚመርጡ አካላት የሰላም ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል።...
የሰላም ጥሪውን ተከትሎ የታየው ለውጥ አበረታች እና ተስፋ ሰጭ መኾኑን የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለወራት የዘለቀውን እና ዘርፈ ብዙ ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ እና ማኅበራዊ ጉዳት ያስከተለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የሚያስችል የሰላም ጥሪ ከቀናት በፊት በክልሉ መንግሥት ተላልፏል፡፡
የሰላም ጥሪውን ተከትሎ አበረታች...
ግጭቱ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ማድረሱን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ በውይይቱ በክልሉ መንግሥት የቀረበውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላክቷል።
ክልሉ በገጠመው የጸጥታ...
“ሁሉም ለሰላም ይቁም” የሃይማኖት አባቶች
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፈጣሪ ምልክት የኾነውን ሰላም መጠበቅ የሁሉም ድርሻ ሊኾን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች መክረዋል፡፡ የባሕር ዳር ርዕሰ ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ እና የሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢ...








