“የወባ ስርጭትን ለመከላከል የአካባቢ ቁጥጥር ሥራን ዘላቂነት ባለው መንገድ መሥራት ይገባል” የአማራ ክልል...
"የወባ ስርጭቱ ዘንድሮ 50 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል" የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዚህ ዓመት የወባ ስርጭት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የአማራ ክልል...
“ሀገራዊ ምክክሩን ውጤታማ ለማድረግ የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮ መቃኘት ያስፈልጋል” የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብሔራዊ ምክክርን በርካታ ሀገራት ጠንካራ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር እና ብሔራዊ ማንነትን ለመገንባት ተጠቅመውበታል። ሀገራዊ ምክክር የሃሳብ ልዩነትን ወደ ተቀራረበ መንገድ ለማምጣትም ሚናው የጎላ ነው።
ምክክር በማኅበረሰብ ደረጃ የሚከሰቱ ...
ባለፉት አምስት ወራት ለ24 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የደቡብ ወሎ ዞን ሥራና ስልጠና...
ደሴ: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን ሥራና ስልጠና መምሪያ የባለፈው ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እና የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ ግምገማ አካሂዷል።
መምሪያው ከሥራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት አባላት፣ ከወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና ከኮሌጅ አመራር...
የልደት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደኾነ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደኾነ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና አሥተዳዳሪ አባ ሕርያቆስ ጸጋየ ገልጸዋል። ዋና አሥተዳዳሪው ከአሚኮ ጋር ባደረጉት...
በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን እና የወረታ ኢንተርናሽናል ባለቤት አቶ ታደሰ ምህረቴ በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ እና ተፈናቅለው በመጠለያ ለሚገኙ ወገኖች 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል።
ድጋፉ በሰሜን...








