በደብረ ማርቆስ ከተማ የተጀመሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች፦

የተመደበ በጀት 👉ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የመሠረተ ልማት ሥራዎች 👉 7 ነጥብ 5 ኪ.ሜ የጠጠር መንገድ፣ 👉2 ኪ.ሜ ኮብል ጥገና፣ 👉2 ኪ.ሜ ዲች ጥገና፣ 👉 2 ኪ.ሜ እግረኛ መንገድ ባዞላ ንጣፍ፣ 👉የውኃ ኤሌክትሮ መካኒካል ሥራ፣ 👉የውኃ...

“ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት አጠናቅቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በአጠቃላይ ከባሕር ዳር – ወልዲያ – ኮምቦልቻ...

“አልሚዎች በገቡት ውል መሠረት ወደ ምርት እና የሥራ አድል ፈጠራ መግባታቸው አበረታች ነው” የደሴ...

ደሴ፡ ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በከተማ አሥተዳደሩ የተሻለ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መኖሩን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። በደሴ ከተማ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማጠናከር እና የወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የከተማዋ ከንቲባ ኮሚቴ አባላት...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 78 ታጣቂዎች በምህረት መግባታቸውን...

ጎንደር: ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምህረቱ የገቡት ታጣቂዎች፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አመራሮች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና የወረዳው አሥተዳደር በሰላም እና በቀጣይ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የዞኑ የሰላም እና ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ ብርሃኑ ተድላ የሰላምን አማራጭ...

በድርቅ ምክንያት የቀነሰውን የማር ምርት መልሶ ለማሳደግ እየተሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የእንስሳት...

ሰቆጣ: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ወይዘሮ ሙሉ አፈወርቅ በድሃና ወረዳ አምደወርቅ ከተማ የ01 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው ። አርሶ አደር ሙሉ ባሏቸው 15 ባሕላዊ እና 5 ዘመናዊ ቀፎዎችን በመጠቀም ቤተሰቦቻቸውን ያሥተዳድራሉ፤ ልጆቻቸውንም ለቁም...