“ወደ ኮሌጆች ይገባሉ ተብለው ከሚጠበቁ ተማሪዎች መካከል 27 ነጥብ 7 በመቶ ብቻ ሥልጠና እየወሰዱ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት በሥራ እና ሥልጠና ሥራው ላይ ጫና መፍጠሩ ተጠቁሟል፡፡ የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ...

“የተጀመሩ የሰላም መንገዶችን ለማስቀጠል መሪዎች ከማኅበረሰቡ ጋር በመቀናጀት እየሠራን ነው” የጋዝጊቭላ ወረዳ የሥራ...

ሰቆጣ: ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በርካታ ኃይሎች ለሰላማዊ ውይይት እየቀረቡ ነው። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጋዝጊቭላ ወረዳ አሥተዳዳሪ ገብሩ አስማረ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን...

“ከ26 ሺህ በላይ የከተማ ነዋሪዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባል ማድረግ ተችሏል” የደብረ ብርሃን...

ደብረ ብርሃን: ታኅሳስ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2016 ዓ.ም የንቅናቄ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። መምሪያው በ2014 ዓ.ም ከነበረበት ዝቅተኛ አፈፃፀም ወደ ላቀ ደረጃ የተሸጋገረበት ዓመት እንደነበር...

“በኩር ብዙ ምቹ ባልኾነ ጊዜ ተመሥርታ ለሕዝብ የመረጃ ምንጭ መኾን የቻለች...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የበኩር ጋዜጣ 29 ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው። ጋዜጣዋ ታኅሣሥ 7/1987 ዓ.ም ነበር የተመሠረተችው። በበዓሉ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የበኩር ጋዜጣ ዋና ዳይሬክተር ስንቅነሽ አያሌው "በኩር...

በወገራ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ታጣቂዎች ወደ መቀበያ ማዕከላት መግባታቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ 72 ታጣቂዎች ወደ መቀበያ ማዕከላት መግባታቸውን የወገራ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ይናገር ወረታው ገልጸዋል። በወረዳው ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር...