ጫና የማይበግራቸው ባለምጡቅ አዕምሮዎቹ ሊሸለሙ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፋት ሦስት ዓመታት የትምህርት ሥራ ውጣ ውረድ የበዛበት መኾኑ ይታወቃል። በክልሉ በርካታ ትምህርት ቤቶች በወረራ ምክንያት ወድመዋል፤ የመማሪያ ቁሳቁሶች ተዘርፈዋል፤ በተፈጠረው በጸጥታ ችግር ምክንያት ተረጋግቶ መማር...
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ...
👉 የመከላከያ ሠራዊትና ሕዝቡ በመቀናጀት በሠሩት ሥራ ክልሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል
👉 አሁን ላይ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት በእጅጉ ተሻሽሏል ፤ በክልሉ ተደቅኖ የነበረው አደጋም ሙሉ በሙሉ ተቀልብሷል።
👉 የክልሉን የጸጥታ መዋቅር እንደገና...
በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልእክት፦
👉 በክልሉ ባለፉት አምስት ወራት እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ አመራር የማደራጀት ሥራዎች ተከናውነዋል።
👉 የጸጥታ መዋቅሩ እንደገና ተደራጅቷል።
👉 ባለፉት አምስት ወራት በሶስት ዙሮች ከ20 ሚሊዮን በላይ የክልሉ ሕዝብ ጋር ውይይት በማድረግ መግባባት ላይ...
የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት እንደሚሠሩ የጎንደር ከተማ ሠልጣኞች ተናገሩ።
ጎንደር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኅብረተሰቡ የሚነሱ የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት እንደሚሠሩ በጎንደር ከተማ በሚሰጠው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሥልጠና የሚካፈሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል።
የሥልጠናው ተካፋዮች በቆይታቸው የሕዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል ክህሎት ለማግኘት ሥልጠናው እንደሚያግዛቸውም...
የወልድያ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ፕሮጀክት ዋና ዋና የግንባታ ሥራዎች በተያዘው በጀት ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልዲያ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን መንገድ የፕሮጀክት ዋና ዋና ሥራዎች በዚህ ዓመት መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን ተነግራል።
እስካሁን ያለው የፕሮጀክቱ አጠቃላይ የግንባታ አፈጻጸም 58 በመቶ...








