”ልማታችን እንዳይስተጓጎል ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ እንፍታ” የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት ሕዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ተፈሪ ታረቀኝ ገልጸዋል። የክልሉ ኢንዱስትሪዎች ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ ለ28 ሺህ...

በጥጥ ምርት ላይ እየታየ ያለው የገብያ ትስስር ችግር እንዲቀረፍላቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ሁመራ: ታኅሳስ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2015/16 የምርት ዘመን ከ550 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች የለማ ሲኾን ከዚህም ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በዞኑ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በበዓከር...

“ጠንካራ እና የታፈረች ሀገር ለመፍጠር በዕውቀት የበለጸገ ዜጋ ያስፈልጋል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ያስፈተኗቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ላሳለፉ ትምህርት ቤቶች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል።...

“ተምረን ጥሩ ውጤት ማምጣት፣ ተወዳድረን ማሸነፍ እንጅ እየተተኮሰብን ወደኋላ መቅረትን አንሻም” ከፍተኛ ውጤት ያመጡ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። ሽልማት እና እውቅና የተሰጣቸው ተማሪዎች ይህንን ውጤት ያስመዘገቡት...

የበላይነህ ክንዴ ፍውንዴሽን እና ወረታ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላፊነቱ የተወሠነ የግል ድርጅት በጋራ በደብረ ብርሃን...

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለቱ ተቋማት በጋራ በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 375 ኩንታል የዳቦ ዱቄት በመጠለያ ጣቢያው ለሚገኙ ወገኖች አስረክበዋል። የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰጠኝ እንግዳው እንደተናገሩት ዱቄቱን ለመግዛት ድርጅታቸው 2 ነጥብ...