የባሕል እና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ባሕል ሳይበረዝ ጠብቆ ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ ድርሻው የጎላ ነው።
ደሴ፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) "ባሕላችን ለሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አዘጋጅነት 17ኛው የባሕል እና ኪነጥበባት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው።
በፌስቲቫሉ የወሎ እና አካባቢው የተለያዩ ባሕሎች እና የኪነጥበብ ሥራዎች እየቀረቡ ነው። በተጨማሪም...
የባሕር ዳር ከተማን የማዘመን ሥራ ቀጥሏል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 9/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የከተማዋን የትራንስፖርት ችግሮች ሊቀርፉ የሚችሉ 10 በኤሌትሪክ የሚሠሩ ዘመናዊ አውቶብሶችን ወደ ከተማዋ አስገብቷል። ከተማ አሥተዳደሩ ባሶችን ሥራ የማስጀመር መርሐግብር አካሂዷል።
በመርሐግብሩ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ጎንደር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ እና የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስማማው ዘገዬ (ዶ.ር) ናቸው...
ወሎን የገለጠው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) እነዛ ዳዋ የለበሱ የኢትዮጵያ ተስፋዎች አርቆ የሚያያቸው እና የሚገልጣቸው አጥተው ረዥም ዘመናትን አሳልፈዋል።
ምንም እንኳን ሀገርን በዕድገት ደረጃ በፍጥነት የማስፈንጠር አቅም ቢኖራቸውም ያስተዋላቸው ግን አልነበረም።
ጥቂት ድካሞች ቢጨመሩባቸው በርካታ ቱሪስቶችን የሚስቡት...
ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር በቢኬጅ የተገጣጠሙ ዘመናዊ አውቶብሶችን ተረከበ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር በቢኬጅ የተገጣጠሙ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ተረክቧል።
በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...








