ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችል ሥልጠና እየወሰዱ እንደኾነ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ፡፡
ጎንደር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ መልዕክት 5ኛው ዙር ሥልጠና በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች እየተሰጠ ነው። ሃብትና ጸጋን በመጠቀም ሀገርን ማሳደግ እና ሀገራዊ ገዥ...
”የሚሰጠው ሥልጠና የሕዝብ ጥያቄን የሚመልስ አመራር ለመፍጠር ነው” የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአስተሳሰብ አንድነት በማምጣት ሥራዎችን የሚመራና ለውጡን በተሻለ አስተሳሰብ በመምራት ለማስቀጠል ለመንግሥት ሠራተኛው ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በአማራ ክልል የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የእቅድና በጀት ዳይሬክተር በሪሁን ተረፈ በሥልጠናው እየተሳተፉ...
“ሥልጠናው ከነጠላ እና ከሀሰት ትርክቶች ወጥተን የጋራ ትርክትን ለመገንባት አስፈላጊ ነው” የአማራ ክልል ምክር...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞች እና ምሁራን “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ሥልጠናው አራት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መሰረት ተደርጎ እንደሚሰጥም ተገልጿል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት እና የአደጋ መከላከል እና...
“ኢትዮጵያ ጸጋዎቿን በመጠቀም ለቀጣዩ ትውልድ እዳን ሳይኾን ምንዳን ለማስተላለፍ አባላት፤ ሌት ከቀን ለመሥራት የጋራ...
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለዞኑ የመንግሥት ሠራተኛ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡
''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልዕክት 5ኛው ዙር የአቅም ግንባታ...
በደብረታቦር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችና የምሁራን አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልእክት በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ አባላት የመምሪያ እና የክፍለ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችና የምሁራን አባላት የ5ኛ ዙር ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።
የደብረታቦር ከተማ...








