“የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ሕንፃ ግንባታ የነገ ሀገር ተረካቢዎችን ለመቅረጽ የሚያስችል ነው”...

ጎንደር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ‎የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ሕንፃ ግንባታ ምረቃ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንንት አደመ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

“የተጠናቀቁ የልማት ፕሮጀክቶች የማኅበረሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄዎች የመለሱ ናቸው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ደሴ: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ተሠርተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የኩታበር ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ጀማል ይመር ወረዳው በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ከደረሰባቸው ወረዳዎች...

“የለውጥ ሥራዎች ዋነኛ ማጠንጠኛ የዳኝነት አገልግሎትን በማሻሻል የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው” አቶ ዓለምአንተ አግደው

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶችን የ2018 የበጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ዛሬም የማዕከላዊ ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጎንደር ምድብ...

የባሕል እና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ባሕል ሳይበረዝ ጠብቆ ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ ድርሻው የጎላ ነው።

ደሴ፡ ጥር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) "ባሕላችን ለሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አዘጋጅነት 17ኛው የባሕል እና ኪነጥበባት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ የወሎ እና አካባቢው የተለያዩ ባሕሎች እና የኪነጥበብ ሥራዎች እየቀረቡ ነው። በተጨማሪም...

የባሕር ዳር ከተማን የማዘመን ሥራ ቀጥሏል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 9/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የከተማዋን የትራንስፖርት ችግሮች ሊቀርፉ የሚችሉ 10 በኤሌትሪክ የሚሠሩ ዘመናዊ አውቶብሶችን ወደ ከተማዋ አስገብቷል። ከተማ አሥተዳደሩ ባሶችን ሥራ የማስጀመር መርሐግብር አካሂዷል። በመርሐግብሩ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...