“በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እየመጣ በመኾኑ ሥራዎቻችንን ከፌደራል፣ ከዞኖች እና ከወረዳዎች ጋር አጠናክረን እየሠራን ነው”...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በ2015 ዓ.ም አፈፃፀሞችና የ2016 ቀጣይ ዕቅድ እንዲሁም የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ማኅበረሰቡን በቅንነት ለማገልገል መዘጋጀታቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ደባርቅ: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ መልእክት የብልጽግና አባል ለኾኑ የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ተጠናቋል። የዞኑ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ አቶ ደማሙ ሐብቴ ሥልጠናው ሃብትን...

የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾኑ ትኩረት ሠጥቶ እንደሚሠራ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች በወቅቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾኑ ትኩረት ሠጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ገልጿል፡፡ የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸሙን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል፡፡ የአማራ ክልል...

“የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝን ጨምሮ 40 በሚኾኑ ዘር አባዥ ድርጅቶች የተባዛ ምርጥ ዘር እየተሰበሰበ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/2016 የምርት ዘመን በ12 ሺህ 174 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የሰብል ምርጥ ዘር ምርት እየተሰበሰበ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው...

የሰላም እጦቱ ወጣቶችን ሥራ ፈትተው ለመጤ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት እንዲጋለጡ ማድረጉን የወጣቶች እና ስፖርት...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከክልሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር "የወጣቶች ጉዳይ ትግበራ አሉታዊ መጤ ባሕል እና አደንዛዥ ዕጾች መከላከል ግብረ ኃይል የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ" በባሕር...