“የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በ77 ከተሞች አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን በማቋቋም አምራችና ሸማቹን በቀጥታ ለማገናኘት እየሠራን...
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ በጀት በማቅረብ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። ...
“የመንገድ ግንባታዎቹ የወልድያ ከተማ ሕዝብን የልማት ጥያቄ የሚመልሱና ለከተማዋ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ናቸው”...
ደሴ: ታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በወልድያ ከተማ በ1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ ግንባታ የሥራ እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በከተማዋ እየተገነቡ...
የወሎ ማዕከል የተሃድሶ ሠልጣኞች ጥያቄያችንን በሰላማዊ ትግል ለማስመለስ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ መቀበላቸውን ገለጹ፡፡
ደሴ: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በወሎ ማዕከል ለተሃድሶ ሥልጠና የገቡ ታጣቂዎች የዞን እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን በሰላማዊ ትግል መፍታት የሚቻልበት ሁኔታ እንደሚኖር በማመን ከትጥቅ ትግል አማራጭ ተመልሰናል...
‘በአዳማ ያየነውን ተሞክሮ በአማራ ክልል በስምንት ከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ ይረዳናል” ዶክተር አሕመዲን መሐመድ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳማ ከተማ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ ጥሩ ተሞክሮና ልምድ የቀሰሙበት መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ...
“በክልሉ አንፃራዊ ሰላም እየመጣ በመኾኑ ሥራዎቻችንን ከፌደራል፣ ከዞኖች እና ከወረዳዎች ጋር አጠናክረን እየሠራን ነው”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር በ2015 ዓ.ም አፈፃፀሞችና የ2016 ቀጣይ ዕቅድ እንዲሁም የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል።
በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...








