በበጀት ዓመቱ ከ419 ሺህ በላይ የዞኑን ነዋሪዎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ...
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የ2015 በጀት ዓመት የጤና መድኅን አፈጻጸም ግምገማ እና ስለ2016 በጀት ዓመት የሥራ አቅጣጫዎች ውይይት እያካሄደ ነው።
የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ ጸዳለ ሰሙንጉሥ የዞኑን...
“የሀራ ከተማ ነዋሪዎች ሰላምን በማስጠበቅና በልማት ሥራዎች ተሳትፏቸው የሚመሠገን ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር በማኅበረሰቡ ትብብር እየተገነባ የሚገኝ ባለሦስት ፎቅ የቢሮ ግንባታ ጎብኝተዋል።
የቢሮ ግንባታው ለከተማ አሥተዳደሩ የቢሮ እጥረትን የሚያቃልል፤...
“በአማራ ክልል የተባባሪ አካላትን ለመለየት የአሠልጣኞች ሥልጠና የሚሰጡ የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ማሠልጠን...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገራዊ ምክክሩን ሂደት ለማኅበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ የመገናኛ ብዙኃንና የኪነጥበብ ባለሙያዎች የዕለት ተዕለት ተግባር ሊኾን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ለሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊ ልየታ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ከ60 ሺህ በላይ...
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ አድርጎ ሹሟል።
ምክር ቤቱ ለአስፈጻሚ ተቋማት በዋና አሥተዳዳሪው የቀረቡ እጩ ተሿሚዎችን ሹመት...
“ግብፆች አልተስማማንም የሚሉት እኛ የምንፈልገው ካልኾነ ሌሎችን ቢጠቅምም ባይጠቅምም ድርድሩ ይፈርሳል ከሚል ግምት ነው”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብፅ የዓባይ ግድብን በተደጋጋሚ የውዝግብ ማዕከል ለማድረግ የምታደርገው ጥረት የውኃው ብቸኛ ተጠቃሚ እና ባለቤት እኛ ነን ከሚል ፍላጎት የመነጨ መኾኑን የውኃ ፖለቲካ ተመራማሪው ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
የውኃ ፖለቲካ...








