“በዓሉን ስናከብር ድሆችን በማገዝ፣ ለሀገራችን እና ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም በጸሎት በማሰብ ሊኾን ይገባል”...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያውያን የግብረገብ አሴቶች ውስጥ የመረዳዳት ባሕል አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ በሞት፣ በህመም፣ አደጋ ላይ የወደቁትን እና አቅመ ዳካሞችን የመርዳት ባሕሉ የጎላ ነው።
የመረዳዳት እሴቱ ማኅበራዊ እና ምጣኔ...
“በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የተጣላ ይታረቅ፤ የተለያዬ ይገናኝ” መጋቤ ብሉይ ዳኛው አከላት
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መጋቤ ብሉይ ዳኛው አከላት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በነቢያት ትንቢት በተስፋ ሲጠበቅ የነበረ ለሰው ልጅ ድኅነት ወሳኙ ክስተት ነው ብለዋል።
አዳም እና ሔዋን እጸ በለሥን በልተው ከገነት ከወጡ ጊዜ ጀምሮ...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እና ልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል።
የጁሊያን ዘመን አቆጣጠርን የሚከተሉ የምሥራቅ እና ኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በድምቀት...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አከባበር እና የስጋ ቅርጫ፡፡
ቅርጫ በስፋት ከሚከወንባቸው በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በበዓሉ ሰዎች በየአካባቢያቸው ተሰባስበው እንደየ አቅማቸው የእርድ በሬ በመግዛት አርደው ይከፋፈላሉ።
አቶ እያያ እያሱ በደብረ ታቦር ከተማ ይኖራሉ። ፊሪዳ አርደው በማቃረጥ ተጨማሪ ገቢ...
“ለወገኖቻችን የበዓል መዋያ ድጋፍ ስናደርግ በደስታ ነው” የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ሥራ አሥኪያጅ ወርቁ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕርዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ስለ ድጋፉ አመሥግነዋል፡፡ ወይዘሮ ወርቄ አሥረስ...








