“ሰማይን የመሠለች፣ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም የተሰኘች”

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቅዱስ መጽሐፍ ያለው የተገለጠባት፤ በሰማይ ያለው በምድር የታየባት፤ በልቡና ያለው በእውን የተቀረጸባት፤ ተስፋ የሚደረገው ተቀርጾ የጸናበት፤ ቃል ኪዳን የተሰጠባት፤ የጸናባት፤ የዓለም ጥበብ ሁሉ የተናቀባት፤ ለዓለሙ ሁሉ አዲስ...

“ፍቅር፣ ደስታ እና ሰላምን አጥብቃችሁ ያዙ” ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጻድቁ የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በዳግማዊቷ ኢየሩሳሌም ላሊበላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና በሀገረ አሜሪካ የኒዩርክ እና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ...

“ኢየሱስ ክርስቶስ አማራጭ የሌለውን ምርጫ አሳይቶናል፤ እሱም ሰላም ነው” ብጹዕ አቡነ ፊሊጶስ

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቤዛኩሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓት በላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። ይህንን ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት ዜጎች በቦታው ተገኝተው ተከታትለውታል። የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ...

“የበዓሉን አከባበር ሃይማኖታዊ ተምሳሌት ወስደን ለሰላም መሥራት አለብን” ዲያቆን ተስፋው ባታብል

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም እየተከበረ ነው። የቤዛ ኩሉ ሥነ ሥርዓት ተከውኗል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ...

በክልሉ በተፈጠረው የሰላም ችግር በቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ ጉዳት መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተፈጠረው የሰላም ችግር በቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ ጉዳት መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አቶ አራጌ ይመር ገልጸዋል፡፡ ዋና አሥተዳዳሪው እንዳሉት የላሊበላ ከተማ በዩኔስኮ የተመዘገቡ የቅርሶች መገኛ መኾኗ...