“ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እንዳሉት የጥምቀት በዓል በመተሳሰብ፣ በፍቅርና በሠላም የምናከብረው፣ ከመለያየት ይልቅ በአንድነት፣ እርስ በእርስ ከመፎካከር ወጥተን በወንድማማችነት በኅብር አብረን የምንደምቅበት...
“በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝ በጋራ መቆም ያስፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ደብረ ማርቆስ: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ለወራት ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር በመፍታት የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂነት በማረጋገጥ ሕዝቡ የተረጋጋ ሕይወትን እንዲመራ ዓላማ ያደረገ ውይይት በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሂዷል።
በክልሉ ለወራት ያጋጠመው ችግር መፍትሔ እንዲያገኝ ነገሮችን...
የጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።
እንጅባራ: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ትህትናን ለማስተማር ሲል በፍጡሩ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ ዝቅ ብሎ መጠመቁን አብነት በማድረግ በየዓመቱ በልዩ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት የሚከበረው የጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በእንጅባራ ከተማ በእምነቱ...
“ከተራ የትህትና አንዱ መገለጫ በዓል ነው” ሊቀ ጉባኤ መጋቢ ሳሙኤል እንየው
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤተ ክርስቲን ሥርዓት እና ትውፊት መሰረት ጥር 10 ቀን የከተራ በዓል ይከበራል፡፡ ስለ በዓሉ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ዳራ በበዓሉ መደረግ ስላለበት ጉዳይ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ዘርዘር ያለ...
“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት”
ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን “ከተራ” የሚለውን ቃል ከተረ ወይም ከበበ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ነው ይሉናል፡፡ ኪዳነ ወልድ ክፍሌም “ከተራ” የሚለውን ቃል ዘጋ፣ አቆመ፣ አገደ ወይም ከለከለ ሲሉ ይፈቱታል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...








