ከግማሽ ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር መዳበሪያ ወደ ዩኒየኖች መካዘን ገብቷል” የአማራ ክልል የኀብረት...

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባለሥልጣኑ የእቅድ፣ በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክተር መሳፍንት አሞኜ እንደገለጹት 770 ሺህ 638 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዩኒየኖች መካዘን ገብቷል። በዩኒየኖች በኩልም ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ይገኛል ብለዋል። የመርከብ ሁለገብ...

በሰሜን ወሎ ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት የስድስት ወራት የዘላቂ ሰላም አፈጻጸም አጠቃላይ ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት ያደረገ ግምገማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በግምገማው የዞን እና...

“ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ሰላም ሚኒስቴር ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሀገራዊ የምክክር በመድረኩ "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና...

የደሴ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አሥተዳደሩን የ2ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 38ኛ መደበኛ ጉባኤ የድርጊት መርሐ ግብር በደሴ ከተማ አሥተዳደር እያካሄደ ይገኛል። ጉባኤውን የሃይማኖት አባቶች መርቀው የከፈቱ ሲኾን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አፈጉባኤ...

ለተከታታይ 4 ቀናት የተከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በሠላም መጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ዳር ፈርጧ ውቧ ከተማችን ባሕርዳር ከጥር 10 እስከ14/2016 ዓ.ም " የከተራ፣ የጥምቀት ፣የቃና ዘገሊላና አቡነ ዘርዓ ብሩክ" በዓላት መንፈሳዊ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ያለ ምንም...