ልድያ ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለ10 ቀናት የሚቆይ የቀዶ ጥገና ሕክምና ዘመቻ እየሰጠ...

ወልድያ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ክፍል ከዩኒቨርሲቲው የህክምና ኮሌጅ መምህራን እና ከወልድያ ሆስፒታል ጋር በመቀናጀት ለ10 ቀናት የሚቆይ የቀዶ ጥገና ህክምና እየሰጠ ነው። ህክምናው ከሆስፒታሉ ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የገለጹት የዩኒቨርሲቲው የትምህርት...

የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ተቋቁሞ ጠንካራ የግብርና ሥራ ሲያከናውን መቆየቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ተፈጥሮ የነበረውን የጸጥታ ችግር ተቋቁሞ ጠንካራ የግብርና ሥራ ሲያከናውን መቆየቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማት የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ...

“ጥር 23 አይቀርም፤ እንጀባራም እንግዶቿን አዲናስ ብላ ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳለች” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአገው ሕዝብ የጀግንነት እና የአርበኝነት ምልክት የኾነው 84ተኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክብረ በዓል በእንጀባራ ከተማ ጥር 23/2016 ዓ.ም በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ...

”የማዳበሪያ አቅርቦት እንዳይዘገይ ሕዝቡ ለሰላም ዘብ መቆም አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። የግብርናው ዘርፍ በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀመረ።

ደሴ: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ መርሐ ግብሩን በገራዶ 016 እንዶድ በር ቀበሌ በይፋ አስጀምሯል። በተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...