ሥልጠናው የአመለካከት ብዥታ እና የመረጃ ክፍተትን እንደሚሞላ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ አካላት ገለጹ፡፡

ወልድያ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለወልድያ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ግብረ ኃይል ለ10 ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው የከተማ ፖሊስ፣ አድማ ብተና ፖሊስ እና የክፍለ ከተማው አጠቃላይ የጸጥታ መዋቅር የሚሳተፉበት መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና...

የተዛባ አስተሳሰብን በሥልጠና በማስተካከል የሕግ ማስከበር ተግባራቸውን እንደሚወጡ የጸጥታ አባላት ተናገሩ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ እና በሉማሜ ከተማ አሥተዳደር የሕዝቡን ሰላም ለመመለስ በሚያስችል ጉዳይ ላይ ለጸጥታ ኃይሉ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሐኑ የጸጥታ ኃይሉ...

የመሬት አያያዝ ክፍተቶችን በመለየት እና በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት...

ደሴ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአማራ ክልል መሬት ቢሮ እና ከአማራ ክልል ምክር ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ምክክር እያካሄደ...

ትምህርት ሚኒስቴር በሰሜኑ ጦርነት ወድሞ የነበረውን የዘናልቃ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመልሶ ግንባታ...

አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር በሰሜኑ ጦርነት የወደመውን የድሃና ወረዳ ዘናልቃ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን በመልሶ ግንባታ አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ አሥተዳዳሪን ጨምሮ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣...

“የጸጥታ ኀይሉ በቅንጅት ባደረገው ተሳትፎ ደብረ ብርሃን አንፃራዊ ሰላም ላይ ናት” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ደብረ ብርሃን: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ኀይሉን ለማጠናከር ያለመ ወቅታዊ ግምገማዊ የሥልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው። ሥልጠናው ከጥር 22/2016 ዓ.ም እስከ የካቲት 1/2016 ዓ.ም ለተከታታይ 10 ቀናት ይቆያል። በመድረኩ ላይ በሀገር መከላከያ...