ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገለጸ።

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገለጸ። በአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ ደረጃ የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ በትግሉ ተስፋሁን በ2016 በጀት...

ሠልጣኞች የሚወሰዱትን የአመለካከት እና የተግባር ሥልጠና በተግባር በማሳየት የጎንደር ከተማን ስላም ማስጠበቅ እንደሚገባ ጄኔራል...

ጎንደር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አመራሮች እና አባላት አቅም ለመገንባት፣ ለማጥራት እና ለማጠናከር የተዘጋጀ ግምገማዊ ሥልጠና በሦስት ክላስተሮች መስጠት ተጀምሯል። የሚታዩ የሰላም ችግሮችን በተቀናጀ ሁኔታ ለማረም እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት...

”በክልሉ ግጭት እና የሰላም መደፍረስ ቢኖርም የግብርና ልማቱ አልተቋረጠም” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) "ተጽዕኖዎቹን ተቋቁመን እየሠራን ስለኾነ የግብርና ልማቱ ጨመረ እንጅ አልቀነሰም" ብለዋል። በክልሉ 333 ሺህ ሄክታር መሬት...

“ሰላም የሚመጣው በጋራ ሲሠራ ነው” ኮሎኔል ወርቁ አሸናፊ

ደብረ ታቦር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ለደቡብ ጎንደር ዞን እና ለደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ኀይሎች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ሥልጠናው ወቅታዊ ጉዳዮችን በውል በመለየት ለቀጣይ ተልእኮ ለመዘጋጀት አስተዋጽኦ...

ሥልጠናው የአመለካከት ብዥታ እና የመረጃ ክፍተትን እንደሚሞላ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ አካላት ገለጹ፡፡

ወልድያ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለወልድያ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ግብረ ኃይል ለ10 ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው የከተማ ፖሊስ፣ አድማ ብተና ፖሊስ እና የክፍለ ከተማው አጠቃላይ የጸጥታ መዋቅር የሚሳተፉበት መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና...