በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን አስመልክቶ ገንዘብ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ መልእክት 👇👇 የሀገራችን የኢንዱስትሪ ልማት በሚፈለገው መጠን እንዳያድግ...

“የታጣቂዎች ትግል ዓላማ የሌለው የግለሰቦች መነገጃ ኾኗል” ፍቅሩ ሙሉየ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል። በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማት እና በሌሎች መሠረተ ልማቶች ላይ የደረሰው ውድመት የክልሉን የልማት ጉዞ ወደ ኋላ...

የአርሶ አደሮችን ማዳበሪያ እና የእናቶችን አምቡላንስ መዝረፍ ከኢትዮጵያዊነት እሴት የራቀ ነው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች እንዳሉት በሕዝብ ስም የሚነግዱ ታጣቂዎች የማኅበረሰቡን መገልገያ ተቋማት አውድመዋል። የሕዝብ መገልገያ ንብረትን ማውደም ማኅበረሰቡ በድህነት እንዲኖር እና በኢኮኖሚ እንዲዳከም ማድረግ ነው ያሉት ነዋሪዎቹ የታጣቂዎቹን ድርጊት...

በጎንደር ከተማ ዙሪያ የጽንፈኛ ቡድኑ አባል በመኾን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ወጣቶች ለሰላም ገቡ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አካባቢ አንቃሽ በተባለ ቦታ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ከነትጥቃቸው ለሰላም መግባታቸውን በቦታው ተገኝተው የተቀበሏቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራር ኮሎኔል አሸናፊ ብርቄ ተናግረዋል። አባላቱ በተሳሳተ...

ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ አረንጓዴ ኢነርጂ – የኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ መቀያየር በትራንስፖርት ታሪፍ እና በሸማቹ ማኅበረሰብ ላይ ጫና እያሳደረ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ከነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት እና ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ተሽከርካሪዎችን ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ...