መገናኛ ብዙኀን ለሀገር ጥቅም የሚበጁ እና ኀላፊነት የተሞላባቸው መረጃዎችን ለሕዝብ በማድረስ ሀገርን መገንባት እንደሚገባ...

ደሴ: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኃን ወቅታዊ ሁኔታውን በመረዳት ለሀገር ጥቅም የሚበጁ እና ኅላፊነት የተሞላባቸውን መረጃዎች ለሕዝብ በማድረስ ሀገር መገንባት እንደሚገባ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገልጿል። ቢሮው የስድስት ወር መደበኛ እና ወቅታዊ ሥራቹን...

ከወቅታዊ ሁኔታው አንፃር የብዙኃን መገናኛ ኀላፊነት ተሰምቷቸው የሚሠሩበት ጊዜው አሁን እንደኾነ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ የስድስት ወር መደበኛ እና ወቅታዊ ሥራዎች የእቅድ አፈጻጸሙን በኮምቦልቻ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኀላፊ ህሊና መብራቱ የመድረኩ...

ሴቶች ክልሉ ከገባበት የሰላም እጦት እንዲወጣ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሳሰበ።

እንጅባራ: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች ክልሉ ከገባበት የሰላም እጦት እንዲወጣ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሳስቧል።"የኢትዮጵያን ሰላም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ'' በሚል መሪ ሃሳብ ዘላቂ ሰላምን በማጽናት የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ...

እስከ 20 ሺህ ለሚኾኑ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ እድል ይፈጥራል የተባለለት የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች በፋብሪካው ተገኝተው የሚገኝበትን የግንባታ ሁኔታ ተመልክተዋል። የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምክትል ሥራ አሥኪያጅ አበባው በቀለ ፋብሪካው በቅርብ ጊዜ ወደ ምርት ይገባል ብለዋል። ፍብሪካው...

በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።

ደብረ ብርሃን: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። ታጣቂዎቹ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል...