የኅብረተሰቡን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የመንግሥት ሠራተኞች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ።
እንጅባራ: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤት ሠራተኞች የውይይት መድረክ ''ከእዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልእክት በእንጅባራ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የተገኙት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው...
ሰላማቸውን እየጠበቁ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራቸውን እየሠሩ መኾናቸውን የፋርጣ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ።
ደብረ ታቦር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰላማቸውን እየጠበቁ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራቸውን እየሠሩ መኾናቸውን በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል።
አርሶ አደሮቹ የተፈጥሮ ሃብት ሥራ እየሠሩ ነው። ለዓመታት በሠሯቸው የተፈጥሮ ሃብት ሥራዎች የተቦረቦሩ...
በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ሊበን ከተማ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሄዷል።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች፣ የሰሜን ጎጃም ዞን አመራሮች፣ የሰሜን አቸፈር እና የሊበን ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል።
በሰላም ውይይቱ የተለያዩ የኅብረሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን ሰላም እንዲሰፍን ከመከላከያ ሠራዊት ጎን...
በአማላይ ቃላት የሚፈጸም ሕገ ወጥ ተግባር
ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባሕር ዳር ለመዝናናት የምትመች ብዙ አግራሞትን የሚያጭሩ ክስቶች የሚስተዋልባት ከተማ ናት። እኔ ከተማዋን እየዞርኩ የመቃኘት ልምድ አለኝ ዛሬም እደወትሮየ በከተማዋ ስዘዋወር ከምመለከታቸው ብዙ ለትዝብት ከሚኾኑ...
የእናቶችን ጤና ለማስጠበቅ በጋራ ሊሠራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእናቶችን ጤና ለማስጠበቅ በጋራ ትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ 14ኛውን ክልል አቀፍ የጤናማ እናትነት ወር በኮምቦልቻ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እክብሯል።
"ፍትሐዊ ተደራሽ...








