የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴት የመንግሥት...

ደብረ ማርቆስ: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ተናግረዋል። "የኢትዮጵያን ሰላም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ...

ከሀሰተኛ መረጃ በመራቅ የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ እንደሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች ተናገሩ።

ከሚሴ: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን እና ሕዝብን ለማደናገር ከሚነዙ ሀሰተኛ መረጃዎች በመራቅ የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ እንደሚገኙ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚገኙ ወጣቶች ወጣቶች ተናገሩ። ''እኔም ለሀገሬ ዘብ እቆማለሁ'' በሚል መሪ ሀሳብ በወቅታዊ...

ለዘላቂ ሰላም መስፈን የምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የምሁራን እና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ መኾኑን ተገለጸ። "ለዘላቂ ሰላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ የምሁራን ሚና" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት...

“በግብርናው ዘርፍ ተቋማዊ ሽግግር ማምጣት የሚያስችል የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ነው” ...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ልማት አጋር አካላት የመማማሪያ እና የፖሊሲ ውይይት ለአምስተኛ ጊዜ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረሥ...

ከ17 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡

ጎንደር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ17 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታውቋል፡፡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ፣ የጎንደር ከተማ ከንቲባ እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ...