ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገለጸ።
ባሕርዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ12 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ መሸፈኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገልጿል። የመምሪያ ኃላፊው ታደሰ አስፋው (ዶ.ር) በተያዘው የምርት ዘመን በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ24 ሺህ ሄክታር...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የተጓደሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላትን የሚያሟሉ አዳዲስ አባላትን ሰየመ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአሠራር ሕጉ መሠረት ከየአካባቢው በተውጣጡ የሕዝብ ተወካዮች የሚሟላ ሲኾን በተለያየ ምክንያት ከአማራ ክልል የተጓደሉ አባላትን ለመተካት የክልሉ ምክር ቤት ተተኪዎችን መርጦ አጽድቋል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳኞችን ሹመት አጸደቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ፣ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ የዳኞችን ሹመት መርምሮ አጽድቋል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቡየ ካሳሁን የዳኞችን ሹመት ለምክር...
ወጣቶች ምክንያታዊ በመኾን የሀገር ሰላም እንዲጠበቅ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው።
ደሴ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ዓድዋን ለዘላቂ ሰላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች ኮንፈረንስ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በደሴ ከተማ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች በተሳተፉበት ኮንፈረንስ 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል...
በአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ሥራ ውጤታማ መኾን መቻላቸውን በደባርቅ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ወጣቶች ተናገሩ
ደባርቅ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ግብርና በጠባብ ቦታ ቴክኖሎጅን በመጠቀም የሚሠራ ተግባር ነው። ተግባሩ በውጤታማነት ከተፈጸመ በምግብ ራስን ለመቻል፣ የሥራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ እና ለሌሎች ጉዳዮች ጉልህ ሚና ይኖረዋል። በከተማ ግብርና ከሚጠቀሱ ተግባራት...








