አንድነትን ካልጠበቅን ሀገርን ልናጸና አንችልም ሲሉ ወጣቶች ተናገሩ።
ደብረ ታቦር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት የሀገር መሠረት ፣ የሀገር ነፃነት መነሻ እና መድረሻ እንደኾነ ይነገራል። አንድነት ድል ያመጣል ። በዓለሙ ፊት የታፈሩ እና የተከበሩ ለማድረግ አንድነት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዓድዋ...
“የጸጥታ ሁኔታው የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጥሯል” የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር
ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩ የሥራ እድል ፈጠራ እንቅፋት ኾኖ መቆየቱን የደቡብ ጎንደር ዞን ሥራና ሥልጠና መምሪያ ገልጿል። በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ፖለቲካዊ፣ ማኀበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ...
የልማት ድርጅቶች እያደገ በመጣው የኢንቨስትመንት አማራጭ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ እየተሠራ መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልማት ድርጅቶች በሀገሪቱ እያደገ በመጣው የኢንቨስትመንት አማራጭ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ መንግሥት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገልጸዋል።
በአማራ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶችን በአንድ በማሰባሰብ ወደ "ሆልዲንግ"...
ለፉት ተከታታይ ዓመታት ባከናወኗቸው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራዎች ተጠቃሚ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር የ05 ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ጥላሁን ተሠራ እና አርሶ አደር አስማረች ባይህ የተፋሰስ ልማት መሥራት ከጀመሩ ወዲህ በአፈር ለምነት፣ በመኖ ልማት እና የአካባቢ ገጽታ ላይ ከፍተኛ...
“በኢትዮጵያዊ አንድነት የማይደራደር ትውልድ መገንባት አለብን” የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር
ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር "ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ የዓድዋ በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ የተገኙ ወጣቶች ዓድዋ የኢትዮጵያ አንድነት መገለጫ...








