ክልሉን ከሰላም እጦት ለማውጣት ዝግጁ እንደኾኑ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት ገለጹ።

በደቡብ ጎንደር ዞን የተመደቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አቀባበል ያደረጉላቸው የዞኑ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር መኮንኖች ናቸው። የቀድሞው የልዩ ኃይል አባላት የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን...

“የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ብቻውን ግብ አይደለም፤ ለተጠቃሚው አርሶ አደር በወቅቱ መድረስ አለበት” አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በክልሉ ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከሰሞኑ ተካሂዷል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የክልሉን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥን የውይይቱ ማዕከል አድርጎ መክሯል ተብሏል።...

“የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ የሰላም አማራጮችን በስፋት ያመላከተ ነበር” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ

ባሕርዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ፣ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰሞኑ በባሕር ዳር ተካሂዷል። የክልሉን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አፈጻጸም አስመልክቶ...

አንድነትን ካልጠበቅን ሀገርን ልናጸና አንችልም ሲሉ ወጣቶች ተናገሩ።

ደብረ ታቦር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት የሀገር መሠረት ፣ የሀገር ነፃነት መነሻ እና መድረሻ እንደኾነ ይነገራል። አንድነት ድል ያመጣል ። በዓለሙ ፊት የታፈሩ እና የተከበሩ ለማድረግ አንድነት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዓድዋ...

“የጸጥታ ሁኔታው የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጥሯል” የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር

ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩ የሥራ እድል ፈጠራ እንቅፋት ኾኖ መቆየቱን የደቡብ ጎንደር ዞን ሥራና ሥልጠና መምሪያ ገልጿል። በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ፖለቲካዊ፣ ማኀበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ...