“ችግርን በውይይት የሚፈታ ሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላም ይኖረዋል” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
ደብረ ታቦር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ችግሮች በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ ተመላክቷል። ግጭት ሕዝብን እና ሀገርን...
በክልሉ ከ200 ሺህ በላይ መምህራን እና ብዛት ያላቸው የትምህርት ተቋማት ቢኖሩም የትምህርት ጥራቱ በሚጠበቀው...
ጎንደር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የጎንደር ቀጣናን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከቀጣናው የትምህርት ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር ገምግሟል። እንደ ክልል ባለፈው ስድስት ወራት የትምህርት ሥርዓቱ በጸጥታ ችግር ምክንያት መስተጓጎሉን ያነሱት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...
ኅብረተሰቡ ለሰላም ያሳየውን ጽኑ ፍላጎት በተግባር ሊያረጋግጥ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ...
እንጅባራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና ''በሚል መሪ ሃሳብ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ በሐይቅ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ሀብት የመፍጠር ጉዞ፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከልዩ ልዩ ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ገንዳ ውኃ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል...








