“ሥልጠና አጠናቃችሁ የአድማ ብተና አባላትን ስትቀላቀሉ የሕዝቡን ሰላም ለማስጠበቅ አደራ ተጥሎባችኋል” የአማራ ክልል መንግሥት...

ወልድያ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሥልጠና አጠናቀው የአድማ ብተና አባላትን የተቀላቀሉ የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ሰሜን ወሎ ዞን እና ወልድያ ከተማ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ...

የበለስ-መካነ ብርሃን የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚኮን ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የበለስ-መካነ ብርሃን የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አስታውቋል። ፕሮጀክቱ 39 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው...

“ድርቁን እያሸነፍን ነው” የአበርገሌ ወረዳ አርሶ አደሮች።

ባሕርዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሃላዩ መኮንን የአበርገሌ ወረዳ ነዋሪ ሲኾኑ በድርቁ ምክንያት ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ ያለፈው ክረምት ዝናቡ ወጣ ገባ በመኾኑ የዘሩት እህል ሙሉ በሙሉ መጥፋቱን ገልጸዋል፡፡...

ደቡብ ወሎ ዞን 23ሽ 859 ሄክታር መሬት በአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ መሸፈኑ ተገለጸ።

ደሴ: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን 23ሽ 859 ሄክታር መሬት በአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ መሸፈኑ ተገልጿል።የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምርያ የተፈጥሮ ሃብት ልማት፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም ቡድን መሪ መገርሳ...

ከላሊበላ – ሙጃ – ቆቦ አስፓልት መንገድ ሥራ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት የማኅበረሰቡ ጥያቄ የነበረው ከላሊበላ - ሙጃ - ቆቦ አስፓልት መንገድ ሥራ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። የመንገድ ፕሮጀክቱን የቡግና ምርጫ ጣቢያ...