“ሕግ ማስከበር ዋነኛ ግቡ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ማረጋገጥ ነው!” የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ የክልሉ የሰላም ጉዳይ ላይ መልእክት አስተላልፏል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ሕግ ማስከበር ዋነኛ ግቡ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት ማረጋገጥ ነው!...

ግዙፉ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ተመርቆ ምርት ማምረት እንደሚጀምር የክልሉ መንግሥት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የተገነባ ግዙፍ የሲሚንቶ ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው በአፍሪካ ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሲሆን በቀን ከ10ሺ ቶን በላይ ሲሚንቶ...

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ዝግጁ ነን” የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት

ደሴ: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ እና በደቡብ ወሎ ዞን ለተመደቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በደሴ ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ለአባላቱ የደሴ እና የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር መኮንኖች...

በአማራ ክልል በ4 ቢሊዮን ብር 3 ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንደሚገነቡ የአማራ ክልል ትምሕርት...

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአዳሪ ትምህርት ቤት የግንባታ የመሰረት ደንጋይ ተቀምጧል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኅላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) እና የጎንደር ...

“ሥልጠና አጠናቃችሁ የአድማ ብተና አባላትን ስትቀላቀሉ የሕዝቡን ሰላም ለማስጠበቅ አደራ ተጥሎባችኋል” የአማራ ክልል መንግሥት...

ወልድያ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሥልጠና አጠናቀው የአድማ ብተና አባላትን የተቀላቀሉ የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ሰሜን ወሎ ዞን እና ወልድያ ከተማ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ...